የኦቲዝም ስፔክትረም ዲስኦርደር እና ዳውን ሲንድሮም በህጻናትና ልጆች ዕድገት ላይ የተለያዩ ተጽእኖዎች ያላቸው የእድገት ሁኔታዎች ናቸው። ይህ ማለት እነዚህ የእድገት ሁኔታዎች በአእምሮ ዕድገት እንዲሁም በማህበራዊ መስተጋብር እና ግንኙነት ላይ ተጽእኖ የሚያሳድሩ የነርቭ እድገት ሁኔታዎችን ሊያካትት ይችላል። ይህ ጽሑፍ ኦቲዝምንና ዳውን ሲንድሮምን እንደ…

read more